22 ንጉሡ ከኪራም መርከቦች ጋር አብረው በባሕር ላይ የሚጓዙ የተርሴስ የንግድ መርከቦች ነበሩት። እነዚህም በየሦስት ዓመቱ አንድ ጊዜ ወርቅ፣ ብርና የዝሆን ጥርስ፣ ጦጣዎችና ዝንጀሮዎች ያመጡ ነበር።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 10
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 10:22