1 ነገሥት 10:26 NASV

26 ሰሎሞን ሠረገሎችና ፈረሶች ሰበሰበ፤ አንድ ሺህ አራት መቶ ሠረገሎችና ዐሥራ ሁለት ሺህ ፈረሶች ነበሩት። እነዚህንም ሁሉ ሠረገሎች በሚያኖርበት ከተሞችና ራሱ በሚኖርበት በኢየሩሳሌም እንዲሆኑ አደረገ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 10:26