1 ነገሥት 11:24 NASV

24 ዳዊት የሱባን ኀይል በደመሰሰ ጊዜ፣ ሬዞን ሰዎቹን በዙሪያው አሰባስቦ የወንበዴ አለቃ ሆነ፤ ሰዎቹም ወደ ደማስቆ ሄደው ተቀመጡ፤ በዚያም አነገሡት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 11:24