1 ነገሥት 12:21 NASV

21 ሮብዓም ኢየሩሳሌም በደረሰ ጊዜ፣ የእስራኤልን ቤት ወግተው መንግሥቱን ለሰሎሞን ልጅ ለሮብዓም እንዲመልሱ መላውን የይሁዳ ቤትና የብንያምን ነገድ ሰበሰበ፤ የሰራዊቱም ቊጥር አንድ መቶ ሰማንያ ሺህ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 12:21