1 ነገሥት 13:11 NASV

11 በዚያን ጊዜ በቤቴል የሚኖር አንድ ሽማግሌ ነቢይ ነበር፤ ልጆቹም መጥተው በዚያች ዕለት የእግዚአብሔር ሰው እዚያ ያደረገውን ሁሉና ንጉሡንም ምን እንዳለው ለአባታቸው ነገሩት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 13:11