1 ነገሥት 13:14 NASV

14 እየጋለበ ያን የእግዚአብሔር ሰው ተከተለው። ከዚያም በአንድ የወርካ ዛፍ ሥር ተቀምጦ አገኘውና፣ “ከይሁዳ የመጣኸው የእግዚአብሔር ሰው አንተ ነህን?” ሲል ጠየቀው።እርሱም፣ “አዎን እኔ ነኝ” ብሎ መለሰለት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 13:14