3 በዚያች ዕለት ያ የእግዚአብሔር ሰው፣ እንዲህ ሲል ምልክት ሰጠ፤ “እግዚአብሔር የሰጠውም ምልክት፣ ‘እነሆ፣ መሠዊያው ይሰነጠቃል፤ በላዩም ላይ ያለው ዐመድ ይፈሳል’ ” የሚል ነው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 13
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 13:3