1 ነገሥት 13:31 NASV

31 ከቀበሩትም በኋላ ልጆቹን እንዲህ አላቸው፤ “እኔም በምሞትበት ጊዜ የእግዚአብሔር ሰው በተቀበረበት መቃብር ቅበሩኝ፤ ዐጥንቶቼንም በዐጥንቶቹ አጠገብ አኑሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 13:31