1 ነገሥት 13:33 NASV

33 ይህም ሁሉ ሆኖ ኢዮርብዓም ከክፉ መንገዱ አልተመለሰም፤ ይልቁንም በኰረብታ ማምለኪያዎች ከየትኛውም ክፍል እንደ ገና ካህናትን ይሾም ጀመር፤ ካህን ለመሆን የሚፈልገውንም ሁሉ ለየኰረብታ ማምለኪያዎቹ ለየ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 13:33