1 ነገሥት 13:5

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5እንዲሁም ያ የእግዚአብሔር ሰው በእግዚአብሔር ቃል ተመርቶ በሰጠው ምልክት መሠረት መሠዊያው ተሰነጠቀ፤ ዐመዱም ፈሰሰ።

1 ነገሥት 13:5 — NASV