1 ነገሥት 15:20 NASV

20 ቤንሀዳድም የንጉሥ አሳን ሐሳብ ተቀብሎ፣ የጦር አዛዦቹን በእስራኤል ከተሞች ላይ አዘመተ፤ ዒዮንን፣ ዳንን፣ አቤልቤት ማዕካን እንዲሁም ንፍታሌምን ጨምሮ ጌንሳሬጥን በሙሉ ድል አደረገ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 15:20