1 ነገሥት 16:2 NASV

2 “ከትቢያ አንሥቼ፣ የሕዝቤ የእስራኤል መሪ አደረግሁህ፤ አንተ ግን በኢዮርብዓም መንገድ ሄድህ፤ ሕዝቤ እስራኤል ኀጢአት እንዲሠራ፣ በኀጢአቱም ለቊጣ እንዲያነሣሣኝ አሳሳትኸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 16:2