1 ነገሥት 16:23 NASV

23 የይሁዳ ንጉሥ አሳ በነገሠ በሠላሳ አንደኛው ዓመት፣ ዖምሪ በእስራኤል ላይ ነገሠ፤ ዐሥራ ሁለት ዓመትም ገዛ፤ ከዚህም ውስጥ ስድስቱን ዓመት የገዛው በቴርሳ ሆኖ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 16:23