1 ነገሥት 16:26 NASV

26 እርሱም እስራኤል በማይረቡ ጣዖቶቻቸው፣ የእስራኤልን አምላክ እግዚአብሔርን ለቊጣ እንዲያነሣሡት ባደረገው በናባጥ ልጅ በኢዮርብዓም መንገድ ሁሉና እርሱም ኀጢአት ሠርቶ እስራኤልም እንዲሠሩ ባደረገው ኀጢአት ተመላለሰ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 16:26