1 ነገሥት 16:9 NASV

9 ከሹማምቱ አንዱና የግማሽ ሠረገሎቹ አዛዥ የሆነው ዘምሪ ዐምፆ ተነሣበት፤ በዚያን ጊዜ ኤላ በቴርሳ ከተማ የቤተ መንግሥቱ ኀላፊ በሆነው በአርጻ ቤት ጠጥቶ ሰክሮ ነበር፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 16:9