1 ነገሥት 17:1 NASV

1 በዚህ ጊዜ ከገለዓድ ነዋሪዎች አንዱ የሆነው ቴስብያዊው ኤልያስ አክዓብን፣ “የማመልከው ሕያው እግዚአብሔርን፣ በእኔ ቃል ካልሆነ በቀር፣ በሚቀጥሉት ዓመታት ዝናብ ወይም ጠል አይኖርም” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 17:1