1 ነገሥት 17:10 NASV

10 ስለዚህ ተነሥቶ ወደ ሰራፕታ ሄደ። ወደ ከተማዪቱ በር እንደ ደረሰም፣ አንዲት መበለት ጭራሮ ስትለቃቅም አገኛት፤ ጠርቶም፣ “የምጠጣው ውሃ በዕቃ ታመጪልኛለሽን?” ሲል ለመናት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 17:10