1 ነገሥት 17:13 NASV

13 ኤልያስም መልሶ እንዲህ አላት፤ “አይዞሽ አትፍሪ፤ ወደ ቤት ገብተሽ እንዳልሽው አድርጊ፤ በመጀመሪያ ግን ከዚያችው ካለችሽ ትንሽ እንጎቻ ጋግረሽ አምጪልኝ፤ ከዚያም ለራስሽና ለልጅሽ ጋግሪ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 17:13