1 ነገሥት 17:24 NASV

24 ከዚያም ሴቲቱ ኤልያስን፣ “አሁን የእግዚአብሔር ሰው መሆንህን፣ ከአንደበትህም የወጣው የእግዚአብሔር ቃል እውነት መሆኑን ዐወቅሁ” አለችው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 17:24