1 ነገሥት 18:15 NASV

15 ኤልያስም፣ “በፊቱ የቆምሁት ሁሉን የሚገዛ ጌታ እግዚአብሔርን፣ ዛሬ በአክዓብ ፊት በርግጥ እገለጣለሁ” አለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 18:15