1 ነገሥት 18:23 NASV

23 ሁለት ወይፈኖች ስጡን፤ እነርሱም አንዱን መርጠው ይውሰዱ፤ በየብልቱም ቈራርጠው፣ በዕንጨት ላይ ያኑሩት፤ ግን እሳት አያንድዱበት፤ እኔም ሁለተኛውን ወይፈን አዘጋጃለሁ፤ በዕንጨትም ላይ አኖረዋለሁ፤ እሳት አላነድበትም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 18:23