1 ነገሥት 18:36 NASV

36 የሠርክ መሥዋዕት በሚቀርብበትም ጊዜ ኤልያስ ወደ መሠዊያው ቀረብ ብሎ እንዲህ ሲል ጸለየ፤ “የአብርሃም፣ የይስሐቅና የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ የእስራኤል አምላክ መሆንህ፣ እኔም የአንተ አገልጋይ መሆኔና ይህን ሁሉ በትእዛዝህ እንዳደረግሁ ዛሬ ይታወቅ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 18:36