1 ነገሥት 18:44 NASV

44 በሰባተኛው ጊዜ አገልጋዩ፣ “እነሆ፤ የሰው እጅ የምታህል ትንሽ ደመና ከባሕሩ እየወጣች ነው” አለው።ኤልያስም፣ “ሂድና አክዓብን፣ ‘ዝናቡ ሳያግድህ፣ ሠረገላህን ጭነህ ውረድ’ ብለህ ንገረው” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 18:44