1 ነገሥት 19:19 NASV

19 ስለዚህ ኤልያስ ከዚያ ተነሥቶ ሲሄድ የሣፋጥን ልጅ ኤልሳዕን ዐሥራ ሁለት ጥማድ በሬ አውጥቶ ራሱ በዐሥራ ሁለተኛው ጥማድ በሬ ሲያርስ አገኘው። ኤልያስም ወደ እርሱ መጥቶ መጐናጸፊያውን በላዩ ጣለበት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 19:19