1 ነገሥት 19:21 NASV

21 ስለዚህም ኤልሳዕ ትቶት ተመለሰ። ሁለቱን በሬዎቹን ወስዶ ዐረደ፤ የዕርሻ ዕቃውን አንድዶ ሥጋቸውን በመቀቀል ለሕዝቡ ሰጠ፤ እነርሱም በሉ። ከዚያም ኤልያስን ለመከተል ሄደ፤ ረዳቱም ሆነ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 19:21