1 ነገሥት 2:46 NASV

46 ከዚያም ንጉሡ የዮዳሄን ልጅ በናያስን አዘዘው፤ በናያስም ወጣ፤ ሳሚንም መቶ ገደለው።በዚህ ጊዜም መንግሥቱ በሰሎሞን እጅ ጸና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 2:46