1 ነገሥት 2:8 NASV

8 “ወደ መሃናይም በሄድሁ ጊዜ፣ ክፉኛ የረገመኝ የባሑሪም ሰው የብንያማዊው የጌራ ልጅ ሳሚ እነሆ፤ ከአንተ ዘንድ ይገኛል፤ ሊቀበለኝ ወደ ዮርዳኖስ ሲወርድ፣ ‘በሰይፍ አልገድልህም’ ብዬ በእግዚአብሔር ስም ምዬለታለሁ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 2:8