1 ነገሥት 20:16 NASV

16 እነርሱም ቤን ሀዳድና ከእርሱ ጋር ተባብረው የነበሩት ሠላሳ ሁለቱ ነገሥታት በድንኳኖቻቸው ውስጥ ሰክረው ሳለ እኩለ ቀን ላይ መጡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 20:16