1 ነገሥት 20:30 NASV

30 የቀሩት ወደ አፌቅ ከተማ ሸሹ፤ በዚያም በሃያ ሰባቱ ሺህ ላይ ቅጥሩ ተንዶ ወደቀባቸው። ቤንሀዳድም ወደ ከተማዪቱ ሸሽቶ በመሄድ ወደ አንዲት እልፍኝ ገብቶ ተደበቀ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 20:30