1 ነገሥት 20:6 NASV

6 ሆኖም ነገ በዚሁ ጊዜ ቤተ መንግሥትህንና የሹማምትህን ቤቶች እንዲበረብሩ፣ ሹማምቴን እልካቸዋለሁ። እነርሱም ማናቸውንም ለአንተ ዋጋ ያለውን ሁሉ በእጃቸው በማስገባት ይወስዱታል።’ ”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 20:6