1 ነገሥት 21:10 NASV

10 እንዲሁም ሁለት የሐሰት ምስክሮች ከፊት ለፊቱ አስቀምጡና፣ ‘እግዚአብሔርንም ንጉሡንም ሰድቦአል’ ብለው ይመስክሩበት፤ ከዚያም አውጥታችሁ በድንጋይ ወግራችሁ ግደሉት።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 21:10