1 ነገሥት 21:15 NASV

15 ኤልዛቤልም በድንጋይ ተወግሮ መሞቱን ወዲያው እንደ ሰማች አክዓብን፣ “ናቡቴ በድንጋይ ተወግሮ ሞቶአል፤ በል ተነሣና ኢይዝራኤላዊው ናቡቴ ሊሸጥልህ ያልፈለገውን የወይን ተክል ቦታ በርስትነት ውሰደው” አለችው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 21:15