1 ነገሥት 21:19 NASV

19 እንዲህም በለው፤ ‘እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ሰውየውን ገደልኸው፤ ደግሞ ርስቱን ልትወስድ? ከዚያም እንዲህ በለው፤ ‘እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ውሾች የናቡቴን ደም በላሱበት ቦታ የአንተንም ደም ውሾች እንዲሁ ይልሱታል!’ ”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 21:19