4 ኢይዝራኤላዊው ናቡቴ፣ “ዐፅመ ርስቴን አልለቅልህም” ስላለው፣ አክዓብ ተበሳጭቶና ተቈጥቶ ወደ ቤቱ ገባ፤ አኵርፎም በዐልጋው ላይ ተኛ፤ ምግብም መብላት ተወ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 21
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 21:4