1 ነገሥት 21:6 NASV

6 እርሱም፣ “ኢይዝራኤላዊውን ናቡቴን፣ ‘የወይን ተክል ቦታህን ሽጥልኝ፤ ከፈለግህም በምትኩ ሌላ የወይን ቦታ እሰጥሃለሁ’ አልሁት፤ እርሱ ግን፣ ‘የወይን ተክል ቦታዬን አልለቅልህም’ ስላለኝ ነው” አላት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 21:6