1 ነገሥት 22:10 NASV

10 የእስራኤል ንጉሥና የይሁዳ ንጉሥ ኢዮሣፍጥ አልባሰ መንግሥታቸውን ለብሰው፣ በሰማርያ ቅጥር በር አጠገብ ባለው አውድማ ላይ በየዙፋናቸው ተቀምጠው ሳለ፣ ነቢያቱ ሁሉ በፊታቸው ትንቢት ይናገሩ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 22:10