1 ነገሥት 22:35 NASV

35 ጦርነቱም ቀኑን ሙሉ ተፋፍሞ ዋለ፤ በዚህ ጊዜም ንጉሡ በሶርያውያን ፊት ለፊት ሠረገላው ላይ ቀና ብሎ እንደ ተደገፈ ነበር፤ የቊስሉ ደም በሠረገላው ወለል ላይ ይወርድ ነበር፤ በዚያኑ ዕለት ማታም ንጉሡ ሞተ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 22:35