1 ነገሥት 22:6 NASV

6 ስለዚህ የእስራኤል ንጉሥ አራት መቶ ነቢያትን በአንድነት ሰብስቦ፣ “በገለዓድ በምትገኘው ሬማት ላይ ልዝመት ወይስ ልተው?” ሲል ጠየቃቸው።እነርሱም፣ “እግዚአብሔር በንጉሡ እጅ አሳልፎ ይሰጣታልና ዝመትባት” አሉት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 22:6