1 ነገሥት 3:15 NASV

15 ሰሎሞንም ከእንቅልፉ ነቃ፤ እነሆ ሕልም መሆኑን ተረዳ።ከዚያም ወደ ኢየሩሳሌም ተመልሶ፣ በጌታ ኪዳን ታቦት ፊት ቆመ፤ የሚቃጠል መሥዋዕትና የኅብረት መሥዋዕት አቀረበ፤ ለሹማምቱም ሁሉ ግብዣ አደረገ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 3:15