1 ነገሥት 3:22 NASV

22 ሌላዪቱም ሴት፣ “ነገሩ አንቺ እንደ ምትዪው አይደለም፤ የሞተው የአንቺ፣ በሕይወት ያለውም የእኔ ነው” አለች።የመጀመሪያዋ ሴት ግን አጠንክራ፣ “አይደለም! የሞተው የአንቺ፣ በሕይወት ያለው ግን የእኔ ልጅ ነው” አለች፤ በዚህ ሁኔታም በንጉሡ ፊት ተከራከሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 3:22