1 ነገሥት 3:26 NASV

26 በሕይወት ያለው ልጅ እናት ለልጇ እጅግ ስለ ራራች ንጉሡን፣ “ጌታዬ ሆይ፤ እባክህ በሕይወት ያለውን ሕፃን ለእርሷ ስጣት፤ አትግደለው” አለች።ሌላዪቱ ግን፣ “ለእኔም ሆነ ለአንቺ አይሰጥም፤ ሁለት ላይ ይከፈል!” አለች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 3:26