1 ነገሥት 3:9 NASV

9 ስለዚህ መልካሙንና ክፉውን በመለየት ሕዝብህን ማስተዳደር እንዲችል ለባሪያህ አስተዋይ ልብ ስጠው፤ አለዚያማ ይህን ታላቅ ሕዝብህን ማን ሊያስተዳድር ይችላል?”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 3:9