1 ነገሥት 4:13 NASV

13 ቤንጌበር፣ በገለዓድ ራሞት ከተማእዚያው ገለዓድ ውስጥ የምናሴልጅ የኢያዕር መንደሮች፣ በባሳንምየአርጎብ አውራጃ እንዲሁም በሮቻቸው የናስ መወርወሪያ በሆኑ ሥልሳባለ ቅጥር ታላላቅ ከተሞች፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 4:13