1 ነገሥት 4:21 NASV

21 ሰሎሞንም ከወንዙ አንሥቶ እስከ ፍልስጥኤማውያን ምድር፣ ከዚያም እስከ ግብፅ ዳርቻ ያሉትን መንግሥታት ሁሉ ገዛ፤ እነዚህም አገሮች ግብር አመጡለት፤ በሕይወት ዘመኑም ሁሉ ተገዙለት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 4:21