1 ነገሥት 4:33 NASV

33 ከሊባኖስ ዝግባ አንሥቶ በቅጥር ግንብ ላይ እስከሚበቅለው ሂሶጵ ስለ ዕፀዋት ተናግሮአል፤ እንዲሁም ስለ እንስሳት፣ ስለ ወፎች፣ በሆዳቸው ስለሚሳቡ እንስሳትና ስለ ዓሦችም ተናግሮአል፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 4:33