1 ነገሥት 5:14 NASV

14 እነዚህንም አንድ ወር በሊባኖስ እንዲሠሩ፣ ሁለት ወር በቤታቸው እንዲያርፉ በማድረግ፣ ዐሥር ዐሥር ሺዉን ወር ተራ አግብቶ ላካቸው። የጒልበት ሠራተኞቹም አለቃ አዶኒራም ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 5:14