1 ነገሥት 5:17 NASV

17 እነርሱም በንጉሡ ትእዛዝ ለቤተ መቅደሱ መሠረት የሚሆን ታላላቅና ምርጥ ድንጋይ ፈልፍለው በማውጣት የተጠረበ ድንጋይ አዘጋጁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 5:17