1 ነገሥት 5:8

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

8ስለዚህ ኪራም፣ ለሰሎሞን እንዲህ ሲል ላከበት፤“የላክኸው መልእክት ደርሶኛል፤ የዝግባውንና የጥዱን ግንድ በማቅረብ ረገድ የምትፈልገውን ሁሉ ለማድረግ ዝግጁ ነኝ፤

1 ነገሥት 5:8 — NASV