1 ነገሥት 6:10 NASV

10 በቤተ መቅደሱም ዙሪያ በሙሉ፣ ቁመታቸው አምስት አምስት ክንድ የሆነ ክፍሎች ሠራ፤ እነዚህንም ከቤተ መቅደሱ ጋር በዝግባ አግዳሚ ዕንጨቶች አያያዛቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 6:10