1 ነገሥት 6:12 NASV

12 “ስለምትሠራው ስለዚህ ቤተ መቅደስ ሥርዐቴን ብትከተል፣ ፍርዴን በተግባር ብትገልጸው፣ ትእዛዛቴን ብትጠብቅና ብትመላለስባቸው ለአባትህ ለዳዊት የሰጠሁትን ተስፋ በአንተ እፈጽመዋለሁ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 6:12